 | AddisInfo Forum Addisgiftshop.com የውይይት መድረክ |
| | | | እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ | ቅዳሜ ጃንዋሪ 26, 2008 7:25 pm by Anonymous | እኔ ተማሪ በነበርኩበት ዘመን አስተማሪ ሲገባ ከመቀመጫችን ተነስተን እጅ በመንሳት "ደህና ዋሉ መምህር!" ብለን ደግ ተመኝተን ትምህርት መማር እንጀምራለን። ያ የአክብሮት አቀራረባችን ለትምህርት የነበረንን ፍላጎት እንደጨመረው ይሰማኛል። በአሁን ጊዜ ግን ያን የመሰለ ከበሬታ ማሳየቱ ቢቀር በክፍል ውስጥ ስነ ስርዓት ከጠፋ ከራርሟል። በሀገራችን ባሉ አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን በጥፋታቸው መገሰጽ ቀርቶ በንዴት ቆጣ ብሎ መመልከት በልጆች ሰነ አእምሮ ላይ የሚያስከትለው ችግር አለ ተብሎ በመምህሩ ላይ የሚደርሰው ወቀሳ ለጉድ ነው።
በክፍል ውስጥ የተሰጠኝን ስራ ጨርሻለሁ በሚል ሰበብ በiPod ሙዚቃውን ጆሮው ላይ ሰክቶ ሲቆናጠር ያገኘሁትን ተማሪ ከክፍል ባባርረው እኔው ራሴ ከስራ ተባረርኩ። ጥፋቱ የማን ነበር? እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ።
| | Comments: 5 |
| | በመሰመር ላይ ማን አለ | በጠቅላላው 1 ተጠቃሚ በመስመር ላይ አለ ፨ 0 የተመዘገቡ፥ 0 ድብቅ እና 1 ዕንግዳ ምንም ከ7 መቼውም በበለጠ ብዙ ተጠቃሚዎቸ መሰመር ላይ የነበሩት
እሑድ ጁን 08, 2008 5:48 pm | | Statistics | የተመዘገቡ 18 አባላት አሉን አዲስ የተመዘገቡት አባል wedi meaza ናቸወ
ተጠቃሚዎቻችን በጠቅላላው 55 መጣጥፎቸን ፖስት አድርገዋል in 27 subjects
|
|
| |
|