AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
የውይይት መድረክ
Home
Portal
FAQ
ፈልግ
ይመዝገቡ
የአባላት ዝርዝር
የተጠቃሚ መድርክ
ይግቡ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
ፖለቲካችን
::
ባራክ ኦባማ
መልስ ፖስት ያድርጉ
የተጠቃሚ ስም
ጉዳዩ
የመልዕክቱ አካል
x
YouTube
Dailymotion
x
px
ትናንሽ
ትንሽ
የተለመደ
ትልቅ
ግዙፍ
ጠቆር ያለ ቀይ
ቀይ
ብርቱካን
ቡናማ
ብጫ
አረንጓዴ
ጎመኔ
ሰማያዊ
ጥቁር ሰማያዊ
ነጭ
ጥቁር
Arial
Arial Black
Comic Sans Ms
Courier New
Georgia
Impact
Times New Roman
Trebuchet MS
Verdana
Index
Exponent
Spoiler
Hidden
Horizontal scrolling
Vertical scrolling
Random
WoW
x
Ok
Ok
Ok
x
px
Ok
YouTube
Dailymotion
Ok
ትናንሽ
ትንሽ
የተለመደ
ትልቅ
ግዙፍ
ጠቆር ያለ ቀይ
ቀይ
ብርቱካን
ቡናማ
ብጫ
አረንጓዴ
ጎመኔ
ሰማያዊ
ጥቁር ሰማያዊ
ነጭ
ጥቁር
Arial
Arial Black
Comic Sans Ms
Courier New
Georgia
Impact
Times New Roman
Trebuchet MS
Verdana
Index
Exponent
Spoiler
Hidden
Horizontal scrolling
Vertical scrolling
Random
WoW
ታግ ዝጋ
ምርጫዎች
ምርጫዎች
HTML ጠፋ ነው
BBCode
በራ
ሳቅ በራ
በዚህ ፖስትBBCode እዳይስራ አድርግ
በዚህ ፖስት ሳቅ እንዳይስራ አድርግ
እለፍ ወደ:
መድረክ ይምረጡ
|
|--ጋብቻ እና ቤተሰብ
|--ወጣትነት
|--የኢትዮጲያ ፊልሞች
|--ባህላችን
|--ሴትነት
|--ፖለቲካችን
|--ስፓርት
ጉዳይ ከልስ
ደራሲ
መልእክት
ማሂ
ሰኞ ጃንዋሪ 05, 2009 6:56 pm
ጉዳይ: ናፍቆት ያስይዛል
አሜሪካ በወላጆች ማንነት ወይም ከመጡበት ዘር ወይም ሀገር ሳይሆን ጉዳይዋ ለዜጎቿ ያላትን ከበሬታ ፣ የምትሰጠውን ቦታ ያሳያል። የሚያሳዝነው እኛ ግን የተወለዱትንም በማባረር ወይም በማሰር የምንበረታ መሆናችን ነው። በዚያች ምሽት ብዙ ጥቁር አሜሪካውያን የማያዩት የመሰላቸው ቀን መጥቶላቸው በደስታ ሲያለቅሱ እንደነበር እኛም ሰላም ወርዶልን የምንደሰትበትን ቀን ላይ እናፍቃለሁ።
ሃና
ሰኞ ጃንዋሪ 05, 2009 6:49 pm
ጉዳይ: የስልጣኔ ጫፍ
ሀገራችን በዘር በተከፋፈለችበት ዘመን ላይ ጥቁርና ነጭ እየተባባሉ ለዓመታት ሲፋጁ የነበሩት አሜሪካኖች እንኳን የስልጣኔያቸውንና የአስተሳሰባቸውን መስፋት አሳይተዋል። ስለሆነም ሰዎች በቁመናቸው ወይም በዘራቸው ሳይሆን በባህርያቸውና በስራቸው የሚመዘኑበት እንደሆነ እንድናስተውል ይረዳናል። እኛም ከዚህ ዓይነቱ አስተሳሰብ ተላቀን በአንድነት ሀገራችንን ለመገንባት ካለችበት ድህነት ለማውጣት በውጭ ያለነውም ዘላለም በስደት ከመኖር በሀገራችን ኮርተን በነፃነት ለመኖር የሚያነሳሳ ይመስለኛል።
ታደ
ረቡዕ ኖቬም 05, 2008 11:25 am
ጉዳይ: ባራክ ኦባማ
ባራክ ኦባማ የአሜሪካ ፕሬዝደት ሆነው መመረጥ ለኢትዮጲያ ምን አይነት ትምህርት ይሰጣል።
አመሰግናለሁ