AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
የውይይት መድረክ
Home
Portal
FAQ
ፈልግ
ይመዝገቡ
የአባላት ዝርዝር
የተጠቃሚ መድርክ
ይግቡ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
ፖለቲካችን
Share
|
ዘር ማጥፋት ነውን?
ደራሲ
መልእክት
Sam
እንግዳ
ጉዳዩ: ዘር ማጥፋት ነውን?
ረቡዕ ጃንዋሪ 23, 2008 2:46 pm
ሁልጊዜ በሀገራችን ውስጥ ቀድሞ የደርግ ባለስልጣን የነበሩት ሰዎች የተከሰሱበት መዝገብ ችግር እንዳለበት ይሰማኛል። ለእኔ ዘር ማጥፋት ማለት አንድን ወገን ለይቶ የሚደረግ ጭካኔ የተሞላበት ጭፍጨፋ ይመስለኛል። ታዲያ በሁለቱ ወገኖች የነበረው የእርስ በርስ ግድያ እንዲሁም የደርግ አፈናና ግድያ የዘር ማጥፋት ሊባል ይችላል?
Nahom
እንግዳ
ጉዳዩ: ሊሆን ይችላል
ማክሰ ፌብርዋሪ 12, 2008 2:05 pm
ወንድም Sam ያልከው ትክክል ቢሆንም በደርግ መንግስት በኩል የተፈፀው ጭፍጨፋ specifically ወጣትና የተማሩትን የተመለከተ በመሆኑ እንደ genocide ልንወስደው እንችላለን። ስለሆነም በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የተወሰደው እርምጃ ያስኬዳል።
ዘር ማጥፋት ነውን?
ገጽ
1
ከ
1
Permissions of this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች ምላሸ መሰጠት ይችላሉ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
ፖለቲካችን
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
ፖለቲካችን