AddisInfo Forum Addisgiftshop.com

የውይይት መድረክ
 
HomeHome  ­PortalPortal  ­FAQFAQ  ­ፈልግፈልግ  ­ይመዝገቡይመዝገቡ  ­የአባላት ዝርዝርየአባላት ዝርዝር  ­የተጠቃሚ መድርክየተጠቃሚ መድርክ  ­ይግቡይግቡ  
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡShare | 
 

 የቴዲ እስራት ፍትህ ወይስ ሌላ?

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ Go down 
ደራሲመልእክት
ማሂ
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: የቴዲ እስራት ፍትህ ወይስ ሌላ?   ሰኞ ጃንዋሪ 05, 2009 6:43 pm

በቅርቡ በድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በይበልጥ የሚታወቀው ቴዲ አፍሮ ላይ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ ብዙዎችን ግራ ያጋባ እንደሆነ ይታወቃል። እውን ቴዲ ሰውን ገድሏል? ከገደለስ ለመከሰስ ለምን ከዓመት በላይ ጊዜ ፈጀበት? በሌሎች ሰዎች እንደሚደረገው በዋስ ከተለቀቀ በኃላ ለምን ከሀገር ቤት እንዲወጣ ተፈቀደለት? የቴዲ እስራት በመኪናው ግጭት ሰለባ ሆነ ለተባለው ሰው ፍትህ ነው ወይስ ከበስተ ጀርባው ምክንያት አለው?
ወደ ላይ ውጣ Go down
 

የቴዲ እስራት ፍትህ ወይስ ሌላ?

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ ወደ ላይ ውጣ 
ገጽ 11

Permissions of this forum:በዚህ መድረክ ለጉዳዮች ምላሸ መሰጠት ይችላሉ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com :: ፖለቲካችን-
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡ