AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
የውይይት መድረክ
Home
Portal
FAQ
ፈልግ
ይመዝገቡ
የአባላት ዝርዝር
የተጠቃሚ መድርክ
ይግቡ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
ሴትነት
Share
|
ሴት የበታች ናትን?
ደራሲ
መልእክት
Lulit
እንግዳ
ጉዳዩ: ሴት የበታች ናትን?
ማክሰ ጃንዋሪ 15, 2008 11:47 am
በሀገራችን ሴቶች ዝቅ ያለ አመለካከት አላቸው። በቤት ውስጥ ስራም ሆነ ሙያ አገዝ በሆኑ የቤት ውጭ ስራዎች ሴቶች ሊሰሯቸው የማይችሏቸው ተብለው የተፈረጁ ወይም የተወሰኑ ስራዎች አሉ። በተጨማሪም ሴት በመሆናቸው ብቻ የሚበደሉም አይጠፉም። ሴትን የበታች አድርጎ በመመልከት ዋነኛውን ሚና የሚጫወተው የሴቶች ጉዳይ ነው ተብሎም ይታሰባል። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል?
new girl
እንግዳ
ጉዳዩ: ሴት የበታች አይደለችም
ረቡዕ ጃንዋሪ 23, 2008 2:42 pm
ይህን ጸሁፍ ሳነብ የራሴን ታሪክ እያየሁ ነበር። በእያንዳንዱ ቤት ውስጥ ሴቶች በትምህርታቸው ገፍተው እንዲሄዱ ሳይሆን በቤት ውስጥ ስራ ባለሙያ በመሆን ራሳቸውን እንዲያሳድጉ ይደረጋሉ። እያንዳንዱ ሴት የህይወቱ የመጨረሻ ጎል ትዳር መያዝ እንጂ ራሱን ችሎ ለመኖር የሚያስችል ትምህርት መማርን አይደለም። ትዳር ለመያዝ በማሰብ ላይ ተቃውሞ የለኝም ራስን ለመቻል በማይደረግ ጥረት ግን ትልቅ ተቃውሞ አለኝ። በዚህ በኩል የሴቶች ጉዳይ ብዙም እንዳልሰሩ አስባለሁ።
ዓለ
እንግዳ
ጉዳዩ: ሴት የበታች ልትሆን አትችልም
ረቡዕ ጃንዋሪ 23, 2008 2:51 pm
ብዙ ወንዶች ህብረተሰቡ በሰጣቸው እድል ስለሚጠቀሙ ሴትን የበታች አድርገው ያስባሉ። ነገር ግን ሴት የቤት ምሰሶ ከመሆኗ ሌላ እያንዳንዱ ሰው ወደዚህ ዓለም የመጣው በሴት እንደሆነ ቢያስቡ ኖሮ ሴት የበታች ናት ብለው ሊያስቡ አይችሉም።
ገነ
እንግዳ
ጉዳዩ: የሴት ጉዳይ የሁሉም ጉዳይ ነው!!
ቅዳሜ ጃንዋሪ 26, 2008 12:13 am
የሴት ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ መሆኑ ስላልገባን የተወሰኑ ሴቶች ብቻ የኛን ነገር በማሰብ እንዲሰሩ እንፈልጋለን። ነገር ግን ሁሉም ሴት ለራሱ መብት መቆም እንደሚችል ማሰብ አለብን። ማሰብ ብቻ ሳይሆን መስራት አለብን። ስለዚህ የሴቶች ጉዳይን ላልተሰራ ስራ ወይንም በሴቶች ላይ ለሚደርስ በደል ተጠያቂ ልናደርጋቸው አይገባም። ብናደርግ ብናደርግ ተጠያቂ ሊሆን የሚገባው ህብረተሰባችን ይመስለኛል።
KEBEDE
እንግዳ
ጉዳዩ: ARE WOMEN LESS THAN MEN?
ረቡዕ ጁላይ 22, 2009 3:22 pm
Yes they are.Because it is already written in the bible.
KEBEDE
እንግዳ
ጉዳዩ: ARE WOMEN LESS THAN MEN?
ረቡዕ ጁላይ 22, 2009 3:26 pm
Yes they are.Because it is already written in the bible.
Tsegaye
እንግዳ
ጉዳዩ: Concerned With Women's Equality With Men
ሰኞ ኦገስ 03, 2009 4:16 pm
Even if women are obtained from men as from the bible, I believe that
women are equal with men in that they can do everything
ሴት የበታች ናትን?
ገጽ
1
ከ
1
Permissions of this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች ምላሸ መሰጠት ይችላሉ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
ሴትነት
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
ሴትነት