AddisInfo Forum Addisgiftshop.com

የውይይት መድረክ
 
HomeHome  ­PortalPortal  ­FAQFAQ  ­ፈልግፈልግ  ­ይመዝገቡይመዝገቡ  ­የአባላት ዝርዝርየአባላት ዝርዝር  ­የተጠቃሚ መድርክየተጠቃሚ መድርክ  ­ይግቡይግቡ  
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡShare | 
 

 ተገቢ ወይስ ...

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ Go down 
ደራሲመልእክት
Lulit
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: ተገቢ ወይስ ...   ሐሙስ ጃንዋሪ 31, 2008 4:19 pm

በፋሲካ በዓል ሰሞን የአዲስ አበባን ብሎም የኢትዮጵያን ህዝብ ሲያነጋግር የነበረው የካሚላት ጉዳይ ከትናንት ወዲያ እልባት አገኘ የሚል ዜና ሰማሁ። በበቀል ወይም በቅናት በወጣቷ ላይ አሲድ በመድፋት የተከሰሰው የቀድሞ ፍቅረኛ ፣ ፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ሆኖ ስላገኘው በሞት እንዲቀጣ ፈርዶበታል። የሴቶች መበደል በመላው ዓለም ያለ ነገር ቢሆንም በሦስተኛው ዓለም ሀገሮች ደግሞ ጠንከር ብሎ ይታያል። ካሚላት ግፍ ከተፈፀመባቸው ብዙ ሴቶች መሀከል አንዷ ናት። በየጓዳው ብዙ በደል የደረሰባቸው ፣ በዝምታ ህይወታቸውንና መብታቸውን ያጡ ሴቶች አሉ። እንዲህ ዓይነቱን ነገር እንዲያደርስባት ያደረገችው የትኛውም ዓይነት በደል ቢሆን እንደማይገባት አምናለሁ ፤ ነገር ግን የፍርድ ቤቱ ህግ ትንሽ የበዛ መሰለኝ ስለህግ ብዙም ባላውቅም። የፍርዱ ውሳኔ ተገቢ ነው ወይስ ....።
ወደ ላይ ውጣ Go down
ነፃ
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: ይገባል   ማክሰ ፌብርዋሪ 12, 2008 2:00 pm

በሴቶች ላይ የሚደርሰው በደል የታየው በዚህ ገጠመኝ ብቻ እንደመሆኑ በብቀላ ሰበብ ወይም በጭፍን ጥላቻ በደል ሊያደርሱ ለሚፈልጉ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ስለሚመስለኝ ውሳኔው በጣም በጣም ተገቢ ነው።
ወደ ላይ ውጣ Go down
Aida
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: Re: ተገቢ ወይስ ...   ረቡዕ ፌብርዋሪ 27, 2008 5:58 pm

I don't believe in Death Penality what so ever. However he should be locked up in Maximum security prison for the rest of his life. Well!! God knows if there are such prisons in Ethiopia. As far as I'm concerned Ethiopian prison system and bribery are bestfriends.
ወደ ላይ ውጣ Go down
ጎልጉል



የፖስቶች ብዛት: 3
Registration date: 2008-06-08

ፖስትጉዳዩ: ዉድ ጠያቂ   እሑድ ጁን 08, 2008 8:59 pm

ዉድ ጠያቂ እነም እንዳንች በሃሳብሽ እስማማለሁ። ነገር ግን ዘግይተዉ በወጡ መረጃዎች መሰረት የሞት ፍርድ ቅጣቱ ተገቢ አይደለም። ተተኪዉን ትዉልድ በግድያ ማስተማሩ ቀላል ነገር መስሎ አይታየኝም። የአንዱን ህይወት እያፈረሱ የአንዱንን ህይወት እናድናለን ባይ ህግ እነ አይገባኝም። ሞት ፍርድ ተገቢ አይደለም።

ጎልጉል
ወደ ላይ ውጣ Go down
የተጠቃሚ መግለጫ አሳይ
 

ተገቢ ወይስ ...

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ ወደ ላይ ውጣ 
ገጽ 11

Permissions of this forum:በዚህ መድረክ ለጉዳዮች ምላሸ መሰጠት ይችላሉ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com :: ሴትነት-
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡ