AddisInfo Forum Addisgiftshop.com

የውይይት መድረክ
 
HomeHome  ­PortalPortal  ­FAQFAQ  ­ፈልግፈልግ  ­ይመዝገቡይመዝገቡ  ­የአባላት ዝርዝርየአባላት ዝርዝር  ­የተጠቃሚ መድርክየተጠቃሚ መድርክ  ­ይግቡይግቡ  
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡShare | 
 

 ባህል + ዘመናዊነት = ?

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ Go down 
ደራሲመልእክት
Axumite
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: ባህል + ዘመናዊነት = ?   ማክሰ ጃንዋሪ 15, 2008 11:41 am

ባህል በብዙ መንገድ ሊገለጥ የሚችል የአንድ ህብረተሰብ የአኗኗር ፣ የአለባበስ ፣ የአስተሳሰብ ዘዬ እንደሆነ ይነገራል። ሀገራችን ኢትዮጵያም የእጅግ ብዙ የሆኑ ባህሎች ባለቤት ናት። በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ ያሉ ባህሎች ጎጂም ሆነ ጠቃሚ ጎኖች እንዳሏቸው እሙን ነው። ስለሆነም የቀደሙት ባህሎቻችን ከሌሎች ሀገሮች ባህሎች ጋር በማዋሀድ ለየት ያለ ስርዓት ብንፈጥር ችግሩ ምንድን ነው? በሌላ አነጋገር ባህልና ዘመናዊነት ቢቀላቀሉ ምን ዓይነት ችግር አለው?
ወደ ላይ ውጣ Go down
ጎልጉል



የፖስቶች ብዛት: 3
Registration date: 2008-06-08

ፖስትጉዳዩ: ባህል ና ዘመናዊነት   እሑድ ጁን 08, 2008 6:41 pm

ዉድ ጠያቂ ባሀልና ዘመናዊነት ሁለቱ ፈጽሞ በአንድ ላይ የማዪሀዱ ነገሮች ናቸው። እናም ባንቀላቅላቸው የተሻለ የመሥለኛል።
ወደ ላይ ውጣ Go down
የተጠቃሚ መግለጫ አሳይ
 

ባህል + ዘመናዊነት = ?

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ ወደ ላይ ውጣ 
ገጽ 11

Permissions of this forum:በዚህ መድረክ ለጉዳዮች ምላሸ መሰጠት ይችላሉ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com :: ባህላችን-
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡ