AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
የውይይት መድረክ
Home
Portal
FAQ
ፈልግ
ይመዝገቡ
የአባላት ዝርዝር
የተጠቃሚ መድርክ
ይግቡ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
የኢትዮጲያ ፊልሞች
Share
|
ፊልሞቻችንና ጥራታቸው
ደራሲ
መልእክት
Axumite
እንግዳ
ጉዳዩ: ፊልሞቻችንና ጥራታቸው
ማክሰ ጃንዋሪ 15, 2008 11:34 am
በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን የፊልም ሰሪዎች ፣ የፊልም ስራዎች ሆነ ተመልካቾች ቁጥር በሚያስገርም ሁኔታ እንደጨመረ ይነገራል። ቢሆንም አንዳንድ የሀገራችን ፊልሞች ኢትዮጵያዊነትን ከማንፀባረቅ ይልቅ የሌሎች ታዋቂ የፊልም ድርጅቶች ቅጂ እንደሆኑ ይታሰባል። ስለሆነም ሙሉ ለሙሉ የሀገራችንን አኗኗር የሚያንፀባርቅ ፊልም መስራት ይቻላልን?
ዳኛ
እንግዳ
ጉዳዩ: ስለ ኢትዮጲያ ፊልም
ማክሰ ጃንዋሪ 22, 2008 9:30 pm
ጤና ይስጥልኝ
እኔ እንደሚመስለኝ የአገራችንን የህይወት አኗኗር የሚያሳይ ፊልም በኢትዮጲያዊያን አክተሮች መስራት ይቻላል። ከዚህ በፊት ብዙም ተሰርቱ የማይታወቀው የቴክኖሎጂ እጥረት ስለነበረ ሊሆን ይችላል። በአሁኑ ጊዜ ግን ይህ ቴክኖሎጂ ኢትዮጲያ ውስጥ ስለገባ መሰራት ይችላል ብዬ እገምታለሁ።
አመሰግናለሁ....
ዳኛቸው ከዴንማርክ
ፊልሞቻችንና ጥራታቸው
ገጽ
1
ከ
1
Permissions of this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች ምላሸ መሰጠት ይችላሉ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
የኢትዮጲያ ፊልሞች
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com
::
የኢትዮጲያ ፊልሞች