Abyssini እንግዳ
 | ጉዳዩ: ንጹህ ጓደኛ መሆን ለምን አይቻልም? ቅዳሜ ጃንዋሪ 26, 2008 7:05 pm | |
| | ብዙ ሰዎች ወደ ትዳር ህይወት ከገቡ በኃላ ከትዳር ጓደኛቸው ሌላ ተቃራኒ ፆታ ካላቸው ሰዎች ጋር ጓደኛ መሆን ይከብዳቸዋል። ንጹህ የሆነ ፣ ስርዓት ያለው ፣ እውነተኛ ጓደኝነት ሊኖራቸው አይችልምን? ለምን? |
|
Nafakiw እንግዳ
 | ጉዳዩ: netsuh guwadegna mehon lemen aychalem? ሐሙስ ጁላይ 03, 2008 4:37 pm | |
| | mehon yechalal negr gen mestoch beftsum ayamnum yehen aynet guwadgnenet, bantsaru degmo bahunu geze setochachen fekregna yalwen wend meflgun endsera selteyayazut mestoch yehen selmeyawku atbkew yekawemalu. |
|