
ጥሩ ፀባይ እንዳለኝ አስባለሁ እኔ ባለምንበትም እንኳ አንዳንድ ወንዶች ቆንጆ እንደሆንኩ አፍ አውጥተው ይነግሩኛል…በእድሜዬም ቢሆን የፍቅር ጓደኛ ለመያዝ አላነስኩም ሜካኘ መጠቀም ብወድም ያን ያህል ያስጠላብኛል ብዬ አላስብም ረዥም ባልሆንም አጭር ግን አይደለሁም፣ አንድ ሴት ሊኖራት ይገባል ብዬ የማስባቸውን ነገሮች ሁሉ እኔም ጋር አሉ ታዲያ ለምንድነው የፍቅር ጓደኛ የማይኖረኝ ሁሉም ለጊዜያዊ ስሜታቸው ብቻ ስለሚቀርቡኝ ምንም እንኳን ፍላጎት ቢኖረኝም ራሴን አሳልፌ ለመስጠት አልደፈርኩም…..What Shall I do.