AddisInfo Forum Addisgiftshop.com

የውይይት መድረክ
 
HomeHome  ­PortalPortal  ­FAQFAQ  ­ፈልግፈልግ  ­ይመዝገቡይመዝገቡ  ­የአባላት ዝርዝርየአባላት ዝርዝር  ­የተጠቃሚ መድርክየተጠቃሚ መድርክ  ­ይግቡይግቡ  
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡShare | 
 

 ወላጆች ወይስ ልጆች?

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ Go down 
ደራሲመልእክት
Abyssini
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: ወላጆች ወይስ ልጆች?   ረቡዕ ፌብርዋሪ 13, 2008 2:29 pm

በአሁኑ ጊዜ በውጭ ሀገር በተለይ በአሜሪካና ካናዳ የሚኖሩ ልጆች (ከ18 ዓመት በታች) ላይ የሚታይ አስቸጋሪ የባህርይ ለውጦች አሉ። ሀገር ቤት እንደሚደረገው ወላጆች ልጆቻቸውን ስነ ስርዓት ለማስያዝ መቅጣት አይችሉም። አስቸጋሪ ባህርይ እንዲኖራቸው ያደረጋቸው አካላዊ ቅጣት ስለማይደረግ ነው ወይስ ከወላጆቻቸው የማሳደግ ችሎታ ማጣት?
ወደ ላይ ውጣ Go down
ጎልጉል



የፖስቶች ብዛት: 3
Registration date: 2008-06-08

ፖስትጉዳዩ: ጋብቻ ና በተሰብ   እሑድ ጁን 08, 2008 8:53 pm

ወላጂማ ሃላፊነት አለበት ልጂን ለማሳደግ! ሸክላ ሆኖ አይሰበርም ልጂን ቀጥቶ ማሳደግ ለበኋላ ህይወቱ መሰረት መጣል ነዉ። ባህሉን ታሪኩን ወጉንና ቋንቋዉን አዉቆ እንዲያድግ ማድረግ በራሱ አስተዋጾ አለው።

ጎልጉል
ወደ ላይ ውጣ Go down
የተጠቃሚ መግለጫ አሳይ
 

ወላጆች ወይስ ልጆች?

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ ወደ ላይ ውጣ 
ገጽ 11

Permissions of this forum:በዚህ መድረክ ለጉዳዮች ምላሸ መሰጠት ይችላሉ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com :: ጋብቻ እና ቤተሰብ-
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡ