AddisInfo Forum Addisgiftshop.com

የውይይት መድረክ
 
HomeHome  ­PortalPortal  ­FAQFAQ  ­ፈልግፈልግ  ­ይመዝገቡይመዝገቡ  ­የአባላት ዝርዝርየአባላት ዝርዝር  ­የተጠቃሚ መድርክየተጠቃሚ መድርክ  ­ይግቡይግቡ  
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡShare | 
 

 ጋብቻ ለፍቅር ወይስ ለልጅ?

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ Go down 
ደራሲመልእክት
Abyssini
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: ጋብቻ ለፍቅር ወይስ ለልጅ?   ማክሰ ጃንዋሪ 15, 2008 10:53 am

በአንዲት ጓደኛዬ ላየ የደረሰው የህይወት ገጠመኝ ይህን ርዕስ ወደ እናንተ ይዤ በመምጣት እንድንወያይበት ፈለግሁ። ጥያቄዬ አንድ ሰው ጋብቻ የሚመሰረተወ ለሚወለድ ልጅ ሲባል ነው ወይስ ለፍቅር? ይህቺ ልጅ ከጋብቻ ውጪ በተፈጠረ እርግዝና ምክንያትና ልጇን ለብቻዋ ለማሳደግ በቂ የገቢ ምንጭ የሌላት ከመሆኑ የተነሳ የማትፈልገውን ሰው ልታገባ ተገዳለች። እውን ጋብቻ የሚመሰረተው በባልና ሚስት መሀከል ነው ወይስ በባል ፣ ሚስትና ልጅ?
ወደ ላይ ውጣ Go down
Sara
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: ጋብቻ የሚመሰረተው በፍቅር ነው።   ረቡዕ ጃንዋሪ 23, 2008 2:54 pm

በጋብቻ ውስጥ ልጅ መኖሩ ደስ የሚያሰኝ ነገር ቢሆንም ለልጅ ብሎ ጋብቻ መመስረት ግን ብዙ ችግር እያመጣ መሆኑን የምናየው ይመስለኛል። ስለሆነም ጋብቻ ለፍቅር በመተሳሰብ እንጂ ለልጅ ብቻ ሊመሰረት አይገባም።
ወደ ላይ ውጣ Go down
Opinion_
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: Re: ጋብቻ ለፍቅር ወይስ ለልጅ?   ዓርብ ጃንዋሪ 25, 2008 11:44 pm

"የማትፈልግውን ሰው ልታገባ ተገዳለች፤፤" Isn't he the same guy who she had sex with? Obviously she didn't mind sharing bed with him. And now you're telling me she didn't wanna marry this guy??? I'm more concerned with the child she's having. The worest thing that could ever happen to a child is not having two parents (Mommy & Daddy). You can see this in the flippancy with which unmarried women have children, exposing them to a life with no father and the jarring repetition of Mommy’s newest love fling. Now she's responsible to the child...I think it's time to stop being self-Centered and start taking care of her child..she willingly chose the guy to be the father of her baby. So stop comlaining and be a better wife and mother.
ወደ ላይ ውጣ Go down
Hanna
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: Marriage for love.   ቅዳሜ ጃንዋሪ 26, 2008 12:08 am

Mr/Ms opinion, I agree with your idea except one. As long as she was willing to share his bed and concieve his baby, she might not have a problem to share a house with him. The problem is, she doesn't love him. She can stay with the guy to give a perfect life for her baby. But what about her? What kind of marriage is that going to be? We all know a marriage of convenience doesn't work these days. So she has to find a way to raise the baby alone. A child who grows without love will face many challenges in the future. I think she shouldn't get married only for the sake of the baby.
ወደ ላይ ውጣ Go down
ኢት
እንግዳ



ፖስትጉዳዩ: Re: ጋብቻ ለፍቅር ወይስ ለልጅ?   እሑድ ጁን 08, 2008 10:11 pm

ሰላምታ! ለምን በአማርኛ አተጽፉም?
ወደ ላይ ውጣ Go down
 

ጋብቻ ለፍቅር ወይስ ለልጅ?

የበፊቱን ጉዳይ አሳይ ቀጣዩን ጉዳይ አሳይ ወደ ላይ ውጣ 
ገጽ 11

Permissions of this forum:በዚህ መድረክ ለጉዳዮች ምላሸ መሰጠት ይችላሉ
AddisInfo Forum Addisgiftshop.com :: ጋብቻ እና ቤተሰብ-
አዲሰ ጉዳይ ፖሰት ያድርጉ   ለጉዳይ መልስ ይስጡ