Oldies እንግዳ
 | ጉዳዩ: እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ቅዳሜ ጃንዋሪ 26, 2008 7:25 pm | |
| እኔ ተማሪ በነበርኩበት ዘመን አስተማሪ ሲገባ ከመቀመጫችን ተነስተን እጅ በመንሳት "ደህና ዋሉ መምህር!" ብለን ደግ ተመኝተን ትምህርት መማር እንጀምራለን። ያ የአክብሮት አቀራረባችን ለትምህርት የነበረንን ፍላጎት እንደጨመረው ይሰማኛል። በአሁን ጊዜ ግን ያን የመሰለ ከበሬታ ማሳየቱ ቢቀር በክፍል ውስጥ ስነ ስርዓት ከጠፋ ከራርሟል። በሀገራችን ባሉ አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን በጥፋታቸው መገሰጽ ቀርቶ በንዴት ቆጣ ብሎ መመልከት በልጆች ሰነ አእምሮ ላይ የሚያስከትለው ችግር አለ ተብሎ በመምህሩ ላይ የሚደርሰው ወቀሳ ለጉድ ነው። በክፍል ውስጥ የተሰጠኝን ስራ ጨርሻለሁ በሚል ሰበብ በiPod ሙዚቃውን ጆሮው ላይ ሰክቶ ሲቆናጠር ያገኘሁትን ተማሪ ከክፍል ባባርረው እኔው ራሴ ከስራ ተባረርኩ። ጥፋቱ የማን ነበር? እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ። |
|
ሣራ እንግዳ
 | ጉዳዩ: ተማሪ መመታት ወይም መሰደብ የለበትም ሐሙስ ጃንዋሪ 31, 2008 3:53 pm | |
| | አንድ ተማሪ ትምህርት ቤት የሚሄደው ትምህርት ሊማር እንጂ በአስተማሪዎቹ abuse ሊደረግ አይደለም። ስለሆነም የዚህች አስተማሪ መከሰስ ወይም መባረር ከራሷ ድክመት እንጂ ከተማሪዎቹ ስህተት አይመስለኝም። አንድ ተማሪ በክፍል ውስጥ ችግር ካለበት ያንን ማስተካከል ያለበት አስተማሪው በመሆኑ የተማሪው ጥፋት አይታየኝም። |
|
Nina እንግዳ
 | ጉዳዩ: Re: እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ሐሙስ ፌብርዋሪ 14, 2008 11:05 pm | |
| I'm not sure if your situation happened. Schools in America and schools in Ethiopia are completely different. I would be amazed if it's in Ethiopia. I can tell you from my personal experience. I came to the United States right after I finished 9th grade and continued Sophomore year in California. Oh Boy!! I remember that day like it was yestereday, it has been almost five years. The first period was Math, the kids were running around in the classroom and talking loud,cussing, eating and drinking...what a cultural shock. I don't think there is this kind of behaviors in Ethiopia. I can't say all but at least the one I had attened since Kindergarten. We really had a respect for our teachers. They were a good role models for us..I am here where I am right now because of them. Ya I don't deny all teachers are great, there are some exceptions always. Did you know that we spent most of our days in school with our beloved teachers than with our parents at home? So.. if we were not given a lesson or sometimes a punishment by our teachers, how do we know right from wrong? I just think being punished (Not Abused) is for our own benefit. Finally I really want to say thank you for my teachers (Nazareth School Teachers) who were without a doubt a mentor, councelor... |
|
Alem እንግዳ
 | ጉዳዩ: Re:እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ሰኞ ፌብርዋሪ 18, 2008 3:20 am | |
| | ውድ Nina ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው። በእኛ ጊዜ ለአስተማሪዎቻችን የነበረን respect በጣም ልዩ ነበር። These days ግን በሀገር ቤት ያሉ ትምህርት ቤቶች specially, በPrivate Schools የሚማሩ የሚሰሩት ስራ በጣም ይገርማል። አስተማሪያቸው ይህን አጠፋችሁ ብሎ መናገር ሳይሆን ሲሰድቡት ሲቀልዱበት በትዕግስት ማለፍ እንዳለበት እንደሚነገረው ሰምቻለሁ። በየቦታው ለአስተማሪ ያለ respect እየቀረ የመጣ ይመስላል። ይህ ደግሞ በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው። |
|
hana እንግዳ
 | ጉዳዩ: Re: እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ረቡዕ ጁላይ 02, 2008 8:13 am | |
| in my opinion u didn't have the right to send him out of the class. you could have warned him, send him to the director or even talk with his parents. if he is done with his work he has every right to do whatever he wants aslong as he's not involving others who havent done their work yet. teachers in ethiopia want to be THE BOSS of students and it's not right. if it was my child that you send oud of the class i would be pissed.
plus why would a student stand up greet the teacher??? they arent his parent.
i'm so happy that things have changed in ethiopia these days, couse in my time we student were treated like dogs by the teachers. |
|